“እስካሁን ስለ ኢራን መሪዎች ብዙ ብለናል፤ የዛሬው መልዕክቴ ግን ለናንተ ለኢራን ህዝቦች ነው” ሲሉ ንግግራቸውን የጀመሩት ኔታንያሁ፥ የኢራን አስተዳደር ሊባኖስና ጋዛን ጨምሮ በመካከለኛው ምስራቅ ...
በአዲሱ መረጃውም በ2050 እድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ የሆናቸው ሰዎች ቁጥር ከወጣቶቹ በእጥፍ ጨምሮ 1.6 ቢሊየን እንደሚደርስ ነው ያመላከተው። ግምቱ እውን የሚሆን ከሆነ የአዛውንቶች ቁጥር ...
የእስራኤል ጦር የሄዝቦላን መሪ መግደሉን ያስታወቀው ባለፈው ቅዳሜ ነው። የጦሩ ቃል አቀባይ አቪቻይ አድሬ በቤሩት ከመኖሪያ ቤቶች ስር በሚገኘው የሄዝቦላ ማዕከላዊ ማዘዣ ጣቢያ ላይ በተፈጸመ የአየር ...
እስራኤል በኢራን ድጋፍ ይደረግላቸዋል በሚባሉ የሊባኖስ፣ የመን እና ሶሪያ ሃይሎች ላይ የምትወስደውን እርምጃ ባጠናከረችበት ወቅት ከወደ ቴህራn ዛሬ የተሰማው ከተለመደው ለዘብ ያለ ነው ተብሏል። ...
በእነዚህ ሰዎች ዘንድ ነገ የሚባል ነገር የለም የሚሉት ዶክተር ሾሻና እድል ቢያገኙ ማስተካከል የሚፈልጓቸው ጉዳዮች ብቻ ይበልጥ እንደሚያስጨንቋቸው ይገልጻሉ፡፡ በርካታ ሰዎች በስትንፋሳቸው መጨረሻ ...
ባንኩ ዛሬ መስከረም 20 2017 ዓ.ም መደበኛ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከትናንት በስቲያ ያወጣውን ተመን አስቀጥሏል። በዚህም አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
ኢራን የእስራኤልን የወንጀል ተግባር ዝም ብላ እንደማታልፈው የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናሰር ከናኒ ተናግረዋል። ቃል አቀባዩ ይህን ያሉት እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ በፈጸመችው የአየር ...
በሊባኖስ የመገናኛ መሳርያዎች ላይ የተገጠሙ ፈንጂዎችን በማፈንዳት ጥቃት ማድረስ የጀመረችው እስራኤል ካሳለፍነው ሳምንት ሰኞ ጀምሮ መጠኑ ከፍ ያለ የአየር እና የሚሳኤል ጥቃት በሊባኖስ ላይ ...
አንዳንዶች እስራኤል የሙስሊሙ አለምን ታላላቅ መሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየጨረሰች ነው በሚል ድርጊቱን ሲያወግዙ፤ ሌሎች ደግሞ ሄዝቦላ በሶርያ ጦርነት ከኢራን እና ሩስያ ጎን ተሰልፎ የበሽር አላሳድ ...
በእድሜ በመግፋት፣ በድንገተኛ አደጋ እና በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸው ያለፈ እና ቀባሪ የሌላቸው ሰዎችን አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማድረግ የቀብር ስነስርአታቸውን በማስፈጸም ነው የሚታወቀው፡፡ ...
"በማዕከላዊ እስራኤል የማስጠንቀቂያ ደዎል ከተሰማ በኋላ ከየመን የተወነጨፈው ከገጸ ምድር ወደ ገጸ ምድር የሚወነጨፈው ሚሳይል 'አሮው' በተባለው የመከላከያ ...
ዩክሬን ሩሲያ ሌቱን ጥቃት በፈጸመችበት ወቅት ሁለት ባለስቲክ እና ሁለት ክሩዝ ሚሳይሎችን እንዲሁም ከ73 ድሮኖች ውስጥ 69ኙን መትታ መጣሏን የዩክሬን አየር ኃይል በዛሬው ገልጿል። ...