ከ78 ሚሊዮን በላይ መራጮች ከይፋዊ የምርጫ ቀን በፊት ድምጽ ሲሰጡ 160 ሚሊየን ሰዎች ለመምረጥ ተመዝግበዋል፡፡ የአለም ዴሞክራሲ ሂደት ማሳያ ተደርጎ በሚታየው የአሜሪካ ምርጫ የመራጮች ተሳትፎ ...
ከምርጫ ቀን አንስቶ እስከ ውጤት ገለጻ እና በዓለ ሲመት ድረስ የአሜሪካ ምርጫ ዋና ዋና ሁነቶች ምንድን ናቸው፡፡ በአሜሪካ ከሚገኘው የተለያየ የሰአት አቆጣጠር (ታይም ዞን) ጋር በተገናኝ ...
አሜሪካ 47ኛ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫዋን በምታደርግበት በዛሬው እለት ሰሜን ኮሪያ በርካታ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለች። የጃፓን የመከላከያ ሚኒስትር ጄን ናካታኒ እንደገለጹት ፒዮንግያንግ በጥቂቱ ...
ከእረፍት ስአት ውጪ ፖሊሶች ሞባይል ስልካቸውን መጠቀም እንዳይችሉ የተላለፈው ውሳኔ ሙስናን ለመቀነስ ያለም ሊሆን እንደሚችል ቢቢሲ ዘግቧል። ሁለት የትራፊክ ፖሊሶች ከሰሞኑ አነስተኛ የህዝብ ...
ሩሲያ በመሬት ላይ ያለውን ከባቢያዊ የአየር ሁኔታ የሚቆጣጠሩ ሁለት ሳተላይቶቸን ጨምሮ 53 ሳይተላይቶችን ማምጠቋን የሩሲያው ሮስኮስሞስ ስፔስ ኤጀንሲ አስታውቋል ሩሲያ በመሬት ላይ ያለውን ከባቢያዊ ...
ትራምፕ እና ሃሪስ አብዛኛውን የምርጫ ቅስቀሳቸውን በነዚህ ግዛቶች ላይ ሲያደርጉ ሰንብተዋል ከ78 ሚሊየን በላይ ሰዎች አስቀድመው በኢሜልና በፖስታ ድምጽ በሰጡበት ምርጫ ከ160 ሚሊየን በላይ ሰዎች ...
ምክር ቤቱ ካጸደቃቸው ረቂቅ አዋጆች መካከል የኢትዮጵያ መንግሥት ለደቡብ ሱዳን 738 ሚሊየን 264 ሺህ 159.94 የአሜሪካ ዶላር ብድር ለማቅረብ ያደረገውን ስምምት አንዱ ነው። ብድሩ ኢትዮጵያ እና ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ጥቅምት 26 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የሰሞኑን ዋጋ አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119.2044 ብር ...
የደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቾ በፒዮንግያግ እና በሞስኮ መካከል እየተጠናከረ የመጣውን አጋርነት ተከትሎ ሴዑል ለዩክሬን የጦር መሳርያ ድጋፍ ታደርግ እንደሆን ተጠይቀው ጉዳዩ እየተመከረበት ...
የሪፐብሊካኑ እጩ ድናልድ ትራምፕ በድጋሚ ፕሬዝደንት ከሆኑ የፖለቲካ ተቀናቃኞቻቸውን፣ የምርጫ ባለስልጣናትን እና ግራ ዘመም ፖለቲከኞችን እንደሚከሷቸው ወይም ምርመራ እንደሚከፍቱባቸው ዝተዋል። ...
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት እና የሪፐብሊካኑ እጩ ዶናልድ ትራምፕ “በተሰረቀ የምርጫ ድምጽ ከዋይት ሀውስ በመውጣቴ እጸጸታለሁ” ብለዋል። የአለምን ቅርጽ ይወስናል የሚባለው ከ161 ሚሊየን መራጮች ...
አሪዞና፣ ጆርጂያ፣ ሚቺጋን፣ ኔቫዳ፣ ኖርዝ ካሮላይና፣ ፔንስልቬንያ በተከታታይ 1፣ 16፣ 15፣ 6፣ 16 እና 19 ወኪል መራጮች አሏቸው። ብርቱ ፉክክር የሚካሄድባቸው ወይም 'ባትልግራውንድ ስቴትስ' ወይም 'ስዊንግ ስቴትስ' በመባል የሚጠሩት በግዛቶቹ መራጮች እኩል በሚባል ደረጃ ተከፋፍለው ወደ ምርጫ ስለሚያቀኑ ነው። ...